መከላከያ ሰራዊት ከመቀሌ በቅርብ እርቀት ላይ ሆኖ የሰጠው መግለጫ

መከላከያ ሰራዊት ከመቀሌ በቅርብ እርቀት ላይ ሆኖ የሰጠው መግለጫ በራያ አላማጣ ግንባር ህግን ለማስከበር የተሰማራው መከላከያ ሰራዊት መሆኒ አካባቢ የሚገኘውን እና ጁንታው የተመካበትን ምሽግ ደረማምሶ ወደ ፊት በመገስገስ ከመቀሌ በቅርብ እርቀት ላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡ የግንባሩ የሰው ሀብትና ሚዲያ ስራዎች አስተባባሪ ኮሎኔል...

ዶ/ር ቴድሮስ አድሀኖም በስውር ለህወሀት ወታደራዊ እግዛ እየፈለጉ መሆኑ ተጋለጠ

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ከድርጅቱ መርህ ውጭ ለትህነግ ጁንታ ቡድን ወታደራዊ ድጋፍ በማፈላለግ እየተላላኩ መሆኑን የቱርክ አናዶሉ የዜና ወኪል ዘግቧል፡፡ዋና ዳይሬክተሩ በብዙ የዓለም ክፍሎች ደጅ በመጥናት ለትህነግ የዲፕሎማሲ እና ወታደራዊ ድጋፍ በመጠየቅ ላይ ሙሉ ተሳትፎ እያደረጉ መሆናቸውንም ዘገባው...

“ጥያቄዎች አሉኝ” ይላሉ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

“ጥያቄዎች አሉኝ” በህወሓት ቤት ሁሉም ነገር አልቆባቸዋል። ሃሳብ ካለቀባቸው ረዘም ያለ ጊዜ ሆነው። የቀሯቸው ጥቂት ታጣቂዎችና ዲጂታል ወያኔ ነበሩ። እነሱም በዚህ ሰሞን ተሰባበሩ። ታጣቂያቸው አክራሪዎቹ ያሉትን እና ዕድሜ ልካቸውን በውሸት እና በተስፋ በመገቡት የፕሮፓጋንዳ ስራ መታወር በፈጠረው ትእቢት ተጋርዶ የተዳፈነውን እሳት...

ዛሬ በአዲስ አበባ ፒያሳ ደጎል አደባባይ የተፈጠረው ምንድን ነው?

ህዳር 7፣2013 ዛሬ በአዲስ አበባ ፒያሳ ደጎል አደባባይ የተፈጠረው ምንድን ነው? የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን መግለጫ ሙሉ ቃል የሚከተለው ነው፦ በአራዳ ክፍለ ከተማ ልዩ ቦታው ደጎል አደባባይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ፖሊስ ፈንጂ አመከነ በሚል በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች የተለቀቀው መረጃ ሐሰተኛ መሆኑን...

ሰበር መረጃ – ህወሃት እየተጠቀመባቸው የሚገኙ ሚሳኤሎች የሚገኙበትን ቦታ የሚያሳይ የሳተላይት ምስል ወጣ

በእስራኤል የሚገኝ Observer IL የተሰኝ ድርጅት በይፋዊ በትዊተር ገፁ ላይ ባወጣው መረጃ መሰረት በ06/03/2013 የተነሳ የሳተላይት ምስል መሰረት ከመቐለ በስተሰሜን አካባቢ ህወሃት እየተጠቀመባቸው የሚገኙ S-125 (SA-3 Goa) ከመሬት ወደ አየር ተወንጫፊ ሚሳኤሎች እንደሚገኙ አውጥቷል። እስካሁን 4 ሚሳኤሎች መወንጨፋቸውንም አብሮ አያይዟል። መሳሪያዎቹ...

መልካም ዜና

በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀው የኮሮናቫይረስ ክትባት ከፍተኛ አውንታዊ ውጤት ስለሚኖረው በበሽታው ተጽእኖ የተመሳቀለው የዓለም ሕዝብ ህይወትን ከወራት በኋላ ወደ መደበኛው መስመር እንዲመለስ ያደርጋል ተባለ ባለፈው ሳምንት ባዮኤንቴክ እና አብሮት የሚሰራው ፋይዘር የተባለው የመድኃኒት አምራች ኩባንያ እንዳሉት፤ የመጀመሪያ ደረጃ የተደረገው ትንተና...

ሰበር መረጃ – ከ10 ሺህ በላይ ሰዎች ታግተው መወሰዳቸው ተሰማ

ህወሓት በአላማጣ በእስረኛ መልክ የያዛቸውን ከ10 ሺህ በላይ ንጹሃን ወጣቶችን አግቶ ወደ ኋላ ማፈግፈጉ ተገለጸ። የህወሀት ኃይል መሸነፉን ሲረዳ በእስር ላይ የነበሩ 10 ሺህ ያህል ሰዎች ከራያ አላማጣ ከተማ ይዞ ሸሽቷል ነው የተባለው፡፡ በመከላከያ ሰራዊት የደቡብ እዝ የሰው ሃብት ልማትና ሚዲያ...

ወ/ሮ ሙፈሪያት ለመላው ኢትዮጵያዊያን ያስተላለፉት መልክት

ያለ ስስት ለተዘረጋው የሰላም ጥሪ ምላሽ ሀገራዊ ክህደት! ባለፉት ዓመታት የሃገራዊ ሽግግር ሂደታችን ፍሬያማ እንዲሆን ከወሰደነው ቁርጠኛ አቋም ዋነኛው በማይመች ሁኔታም ውስጥ ሆነን ቢሆን ስለዲሞክራሲያዊ ስርዓትና ስለሃገር ብለን በሆደ ሰፊነት ችግሮቻችንን ለመሻገር ሁሉን አቀፍና አካታች ይሆን ዘንድ የሄድንበት መንገድ ነበር፡፡ በተለይ...

አሳዛኝ ዜና – ነብስ ይማር ተገደሉ ህወሀት ጥፋቱን ቀጥሏል

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአንድ ቀን በሶስት ወረዳዎች የህውሃት ተልእኮ አስፈፃሚዎች በሰላማዊ ዜጎች ላይ ጥቃት ፈፅመው በርካታ ሰዎችን መግደላቸውን የክልሉ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ገልጿል፤ በመተከል ዞን ድባጢ ወረዳ በትላንትናው እለት በተፈጸመው ጥቃት ሰላሳ ሰላማዊ ሰዎች የተገደሉ ሲሆን ወደግልገል በለስ ሲያመራ በነበረ አንድ የህዝብ...

አቶ ሙስጠፌ መሐመድ መልዕክት

የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ እንዳሉት “በማይካድራ የተፈጸመው የጅምላ ግድያ በህወሃት ነው ።” ብለዋል የህወሃት ጁንታ ቡድን ላይ የተጀመረው የህግ ማስከበር ስራ በስኬት ተጠናቆ የቡድኑ አባላት ለፍርድ እንደሚቀርቡ የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ ገለጹ።ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ...